External audit and assurance
የቴሌ ጡረተኞች ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Description
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ
የቴሌ ጡረተኞች ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን የማህበሩንና በሥሩ የሚያስተዳድረውን የጡረተኞች መዝናኛ ክበብ የ2018 (ከሐምሌ 1 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም) በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን።
1. የታደሰ የንግድ ፈቃድና የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ፣
2. የሙያ ብቃት ሕጋዊነት በመንግስት የታወቀና የተመዘገበ፣
3. የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል፣
4. የታክስ መለያ ቁጥር Tin Number ያላችሁ
ተወዳዳሪዎች የምትጠይቁትን የገንዘብ መጠንና ሥራውን አጠናቆ ለማቅረብ የሚወስደውን ጊዜ በመጥቀስ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት(7) ተከታታይ የሥራ ቀናት ዋናውንና ኮፒ ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ በሥራ ሰዓት ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ኢትዮ ቴሌኮም ግቢ የቴሌ ጡረተኞች ማህበር ቢሮ ቁ. 39 በአካል ቀርባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁ. 0911225911 ወይም 0911211362
መደወል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻስን።
የቴሌ ጡረተኞች የመዝናኛና የመገናኛ ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-07-22
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት (7)ተከታታይ የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-07-22 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tele Employees Retired Association
- Published on: Addis Zemen (Jul 15, 2026)
- Posted at: 2026-07-15T07:54:00.000Z