External audit and assurance
የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበር ለ2018 ዓ.ም. የበጀት ዘመን የሂሳብ ኦዲት ሥራ ለማከናወን ፍላጎት ያላቸውን የተፈቀደላቸው ቻርተርድ ሰርቲፋይድ ኦዲተር (Chartered Certified Auditor) ድርጅቶች ይጋብዛል
External audit and assuranceAccounting and Auditing, Accounting System DesignAmharic
Addis Ababa
More tags
Description
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበር ለ2018 ዓ.ም. የበጀት ዘመን የሂሳብ ኦዲት ሥራ ለማከናወን ፍላጎት ያላቸውን የተፈቀደላቸው ቻርተርድ ሰርቲፋይድ ኦዲተር (Chartered Certified Auditor) ድርጅቶች ይጋብዛል።
ስለዚህ ፍላጎት ያላቸው የኦዲት ድርጅቶች የቴክኒክና የፋይናንስ ፕሮፖዛላቸውን ከዘመኑ የታደሰ የሙያ ፈቃድ ጋር በታሸገ ፖስታ በማቅረብ፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ወደ ማህበሩ ዋና መሥሪያ ቤት እንዲያስገቡ ወይም በ [email protected] ኢሜል አድራሻ መላክ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማህበሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱን ያስጠብቃል።
ለተጨማሪ መረጃ፡ ስልክ፦ 0911 681199,
0115 153336 ወይም 0925 384288
አድራሻ፦ መሥሪያ ቤታችን በአዲስ አበባ፣ በአምባሳደር ሲኒማና በዋናው ፖስታ ቤት መካከል፣ ኪዳኔ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል።
Tender details
- Deadline: 2026-07-20
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-07-20 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethio Diaspora Grand Mall S.C
- Buyer address: ኢትዮ ዲያስፖራ ግራንድ ሞል አክስዮን ማህበር፤ ጌቱ ኮሜርሻል ሴንተር 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 513 (ቦሌ አፍሪካ ጎዳና፣ ከኦሎምፕያ አደባባይ ወረድ ብሎ, ኒው ዮርክ ካፌ ፊት ለፊት)
- Published on: Reporter (Jul 15, 2026)
- Posted at: 2026-07-15T08:53:35.000Z