ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ. በድርጅቱ ውስጥ ተከማችተዉ የሚገኙ ልዩ ልዩ የፕላስቲክ ጥሬ እቃዎች እና ማሸጊያወች ባሉብት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንስ አ.ማ በድርጅቱ ውስጥ ተከማችተዉ የሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ልዩ ልዩ የፕላስቲክ ጥሬ እቃዎች እና ማሸጊያወች ባሉብት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ITEM DESCRIPTION

UOM

QUANTITY

HDPE INJECTION VIRGIN

Kg

3,000.00

HDPE BLOW VIRGIN

Kg

10,000.00

HDPE INJECTION RECYCLE

Kg

3,000.00

HDPE BLOW RECYCLE

Kg

10,000.00

Jar 50cc

Pcs

2,150.00

Caps -100cc

Pcs

148,540.00

Caps - 390cc

Pcs

5,200.00

Cap - 50cc

Pcs

81,000.00

Jar - 400cc

Pcs

20,505.00

Jar - 125cc

Pcs

35,800.00

Shampoo Pet 250ml Jar

Pcs

33,962.00

Shampoo Pet 250ml Cap

Pcs

6,320.00

Jars - 200cc

Pcs

12,078.00

Cap - 200cc

Pcs

28,500.00

Cap 330cc PET

Pcs

62,448.00

Caps Solo 50cc

Pcs

65,426.00

Caps Solo 100cc

Pcs

193,220.00

Jar -100 CC

Pcs

112,658.00

Sanitizer Bottle with Cap 100cc

Pcs

1,368,735.00

Sanitizer Bottle with Cap 500cc

Pcs

199,973.00

Cap - 70cc

Pcs

10,000.00

Conservator Paroxy Benozote

Kg

167.25

SELF EMULSIFING (SX WAX)

Kg

6,250.00

Master Batch Different Colour

Kg

2,127.80

POLYETHYLENE TERERHTHAIATE (PET)

Kg

541.00

ተጫራቾች ለጨረታዉ ማስከበርያ ሀምሳ ሺ ብር (50,000.00) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የአካዉንት ስም ኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድስ ማንፋክቸሪንግ አ.ማ (East Africa Lion Brands Manufacturing SC) ገቢ አድርገዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡ የጨረታ ማስከበርያዉ ላሸናፊዉ ከሚገዛዉ እቃ ላይ ታሳቢ ሲደረግለት ለተሸናፊዉ ወድያዉ ይመለስለታል። ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፍቃድና የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር (ቲን ሰርተፍኬት) ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ድርጅቱ ያዘጋጀውን የዋጋ ማቅርቢያ ቅፅ በ500 (አምስት መቶ) ብር በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋል።

የጨረታ ሳጥኑ ሀሙስ ሐምሌ 23 2018 ዓም ከቀኑ በ9፡00 ስዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 9፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድስ ማኒፋክቸሪንግ አክሲዮን ማህበር መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ በግልፅ ይከፈታል፤ እንዲሁም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታውን በሚከፍትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

አድራሻ፡ ቢሾፍቱ ወረዳ ዲባዩ ቀበሌ ደካ ቦራ (ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 09 53 60 65 60 (ቃላብ) / 09 12 50 10 06 (ዳንኤል) መደወል ይችላሉ)

ድርጅቱ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-30
  • Publishing entity: East African Lion Brands Manufacturing S.C.
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: Jul 15, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders