የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ሶላር ፓኔል(Solar panel with All accessories) ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን ሶላር ፓኔል(Solar panel with All accessories) ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የሶላር ፓኔል(Solar panel with All accessories) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

No.

የእቃዉ ዝርዝር Description

መለኪያ Unit

ብዛት Quantity

ቦታ location

1.

Supply of Solar Panel 715W monocrystalline solar module (or 605W best brand, with total panels not exceeding 15 additional units)

pcs

15

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda.

2.

Solar panel structure made of 2.5” GI pipe stand, 40×40×3mm angle iron frame, and 1.5" GI pipe support. Minimum height 1.5m

LS

1

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda.

3.

DC Cable 6mm2

meter

100

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda.

4.

DC Breaker (Original brand)

Pcs

2

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda.

5.

Grundfos Inverter 37KW, max input 100A, 800–1000 DCV

Pcs

1

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda.

6.

Original Accessories/combination box, 8 strings, 100–125A capacity

set

1

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda.

7.

Transportation Cost

Ls

1

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda.

8.

Installation Cost

Ls

1

In Oromia region east harrerge zone midega tola woreda.

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት

3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት

4. የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 መግዛት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለሚወዳደርሩባቸው ሶላር ፓኔል(Solar panel with All accessories) ግዥ ለእያንዳንዱ ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ ቴክኒካልና ፋይናሽያል የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ለመስሪያ ቤቱ የኦፕሬሽን ክፍል ቢሮ ቁጥር 102 ማስገባት።

7. ጨረታው ይህ ማስተወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8. ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሰራ ቀን ከጧት 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

9. መስረያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን

ሜክስኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት

ስልክ ፡- 011 553 9983 / 09 84 79 81 65/

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-07-27
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስተወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-07-27 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስተወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛዉ ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Kale Hiwot Church Development Commission
  • Buyer address: ሜክሲኮ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published: Jul 16, 2026
  • Posted at: 2026-07-16T08:34:39.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders