ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል የተባለ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 88/3 መሰረት በምዝገባ ሰርተፊኬት ቁጥር 0536 ዳግም ተመዝግቦ እየሰራ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም 2018 በጀት ዓመት እሰከ 2020 ዓ.ም ያለውን ለሶስት ተከታታይ አመታት የኦዲት ስራና የድርጅቱን ማኔጅመንት ማንኛውም ሕጋዊ ግዴታ ያሟላ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማቅረብ መወዳደር ይችላል።

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ 
  2. የሙያ ፈቃድ 
  3. የስራ ልምድ 
  4. የሶስት አመት የዋጋ ግምት
  5. ስራዉን ጨርሶ የማስረከቢያ ጊዜ 
  6. በአዲሱ የመንግስት የኦዲት ሪፖርት አሰራር (PSAS) ማቅረብ የሚችሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0933219025/0911703945 መደወል ይችላሉ፡፡ አድራሻ ከሃና ቀለበት በወረዳ 11 ወደ 58 በሚወስደዉ መንገድ ብረት ድልድይ አካባቢ እንገኛልን።

ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል


Tender details

  • Deadline: 2026-07-22
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-07-22 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Compassion Family International
  • Published: Jul 17, 2026
  • Posted at: 2026-07-17T08:17:00.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders