External audit and assurance
ብርሃን ቫይረሱ በደማቸው የሚገኝ የሴቶች እና የህፃናት ማህበር ድርጅት ከሐምሌ 01/2017 ሰኔ 30/2018 ዓ/ም ድረስ ያለውን የ1 ዓመት ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
Description
ማስታወቂያ
ብርሃን ቫይረሱ በደማቸው የሚገኝ የሴቶች እና የህፃናት ማህበር ድርጅት ከሐምሌ 01/2017 ሰኔ 30/2018 ዓ/ም ድረስ ያለውን የ1 ዓመት ሒሳብ ማስመርመር ስለሚፈልግ የዘመኑ ግብር የከፈለና የታደሰ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የኦዲት ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት የስራ ቀናት ውስጥ በፖስታ ሳጥን ቁጥር ወንጂ ቅርንጫፍ ወንጂ ወረዳ ወንጂ ከተማ ካጅማ በኢንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የምታስረክቡትን ዋጋ እና የምታስረክቡበትን ጊዜ ጠቅሳችሁ ገቢ እንድታደርጉ እንጠይቃለን።
ለበለጠ መረጃ 0911 537 805 / 0970 068 068
ብርሃን ቫይረሱ በደማቸው የሚገኝ የሴቶች እና የህፃናት ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-07-25
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-07-25 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Oromia
- Publishing entity: ብርሃን ቫይረሱ በደማቸው የሚገኝ የሴቶችና የሕፃናት ማህበር
- Published on: Addis Zemen (Jul 18, 2026)
- Posted at: 2026-07-18T08:28:11.000Z