የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ኮንቴነሮች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት አና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ኮንቴነሮች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት አና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ንብረት አስተዳደር ቢሮ በመገኘት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
|
ተ.ቁ |
የሎት ቁጥር |
የጨረታ አይነት |
ሲፒኦ (ማስያዣ) ተመላሽ የሚደረግ |
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ (የማይመለስ) በብር |
የጨረታ መዝጊያና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
||
|
የመዝጊያ ቀን
|
የመዝጊያ ሰዓት |
የመክፈቻ ሰዓት |
|||||
|
1 |
የሎት አንድ
|
ያገለገሉ ኮንቴነሮች |
177,000.00
|
200.00
|
ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00
|
4፡30
|
|
2 |
የሎት ሁለት
|
ቁርጥራጭ ብረታብረት |
50,000.00
|
200.00
|
ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00
|
4፡30
|
|
3 |
የሎት ሶስት
|
ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች
|
50,000.00 |
200.00 |
ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም |
8፡30 |
9፡00 |
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- ሳሪስ አቦ ፋሩ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ
በስልክ ቁጥር 0913- 97 37 99 ፣ 0960-28 79 03 ፣
0913-91 116 6473
ማሳሰቢያ ፡- ያገለገሉ ኮንቴነሮች፤ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች ብቻ ንብረቱን መመልከት ይችላሉ።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
Tender details
- Deadline: 2026-07-27
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
- Bid opening: 2026-07-27 15:00
- Bid opening (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Agricultural Business Corporation
- Buyer address: ከሳሪስ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ማህበር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published: Jul 19, 2026
- Posted at: 2026-07-20T07:49:41.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.