ካፒታል ኃ/የተ/መሰ/የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር የ2018 በጀት ዓመት ከ01/11/2017 እስከ 30/10/2018 የሂሳብ ኦዲት /Financial Audit/ በህግ በተደነገገው መሠረት ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ የውጭ ኦዲተሮችን በግልጽ ጨረታ ይጋብዛል
Description
ለኦዲት አገልግሎት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ካፒታል ኃ/የተ/መሰ/የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር የ2018 በጀት ዓመት ከ01/11/2017 እስከ 30/10/2018 የሂሳብ ኦዲት /Financial Audit/ በህግ በተደነገገው መሠረት ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ የውጭ ኦዲተሮችን በግልጽ ጨረታ ይጋብዛል።
1. መስፈርቶች
- ፈቃድ፡ የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ (AABE) ማረጋገጫ ያለው።
- ብቃት፡ በህብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ እና መመሪያ መሠረት ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆነ።
- ልምድ፡ በተመሳሳይ ተቋማት የኦዲት ስራ ቢያንስ 4 ዓመት ልምድ ያለው።
- ህጋዊነት፡ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ።
- ነጻነት፡ ከማህበሩ ጋር የጥቅም ግጭት የሌለበት፤ የማህበሩ ቦርድ አባል እና ሰራተኛ ያልሆነ።
- የኦዲት ሪፖርት እና አስተያያየት (Management letter) ማቅረብ የሚችልና የኦዲት ሪፖርቱን ለጠቅላላ ጉባኤ አቅርቦ ማጸደቅ የሚችል።
2. የሚፈለጉ ሰነዶች
- የንግድና የሙያ ፈቃድ፣ TIN ኮፒ።
- ቴክኒካል ፕሮፖዛል (የስራ እቅድ እና የጊዜ ሰሌዳ)።
- ፋይናንሻል ፕሮፖዛል (ዋጋ እና የአከፋፈል ሁኔታ)።
- የባለሙያዎች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ።
- የቀድሞ ስራዎችን የሚገልጽ ማጣቀሻ ምስክር ወረቀት።
3. የጨረታ አቀራረብ
- የመጨረሻ ቀን፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 ተከታታይ ቀናት።
- ማቅረቢያ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ቦሌ አትላስ፣ አዲስ ሴንቼሪ ሪል እስቴት፣ 8ኛ ፎቅ።
- ለበለጠ መረጃ ስልክ፡ 0952285009 ወይም 0909535479
ካፒታል ኃ/የተ/መሰ/የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-07-25
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 ተከታታይ ቀናት
- Bid opening: 2026-07-25 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ካፒታል ኃ/የተ/መሰ/የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር
- Published: Jul 19, 2026
- Posted at: 2026-07-20T07:54:00.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.