External audit and assurance

የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሞያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሞያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚያስረዳውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ በአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰአት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከማህበሩ ፅ/ቤት ወስዳችሁ እንድትጫረቱ ሆኖ ጨረታው በጋዜጣ ላይ በወጣ በአስራ አንደኛው ቀን ቅዳሜን ጨምሮ በስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

አድራሻ፡- ሳሪስ አቦ ቤተክርስቲያ አጠገብ የሚገኝ ኮሜት ሳይት ኮንደሚንየም

ስልክ፡- 011 471 7246/ 09 11 32 41 82

የኮሜት ኮንዶሚኒየም


Tender details

  • Deadline: 2026-07-31
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ላይ በወጣ በአስራ አንደኛው ቀን ቅዳሜን ጨምሮ በስራ ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-07-31 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ላይ በወጣ በአስራ አንደኛው ቀን ቅዳሜን ጨምሮ በስራ ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ኮሜት ኮንዶሚኒየም
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jul 19, 2026)
  • Posted at: 2026-07-20T08:02:16.000Z
← Back to all tenders