በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሆኑ ዕቃዎች እና አገልገሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥው መለያ ቁጥር BCSF/NCB/01/18
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሆኑ
- ደንብ ልብሶችን፣
- የምርት ማሸጊያ ከረጢቶችን፣
- የፋብሪካ መለዋወጫዎችን፣
- የስቴሽነሪ ዕቃዎችን፣የፋብሪካ እና
- ተሽከርካሪዎች
- ነዳጅ ቅባትና የተቃጠለ የሞተር ዘይት፤
- የጥሬ ዕቃ ማጓጓዣ የትራንስፖርት አገልገሎት፤
- የቢሮ ፈርኒቸሮች እና
- የተለያዩ የአይቲ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
ሎት/ ምድብ |
የግዥው አይነት |
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ |
ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት/ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት/ይህ ጨረታ በጋዜጣ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምር በ15ኛው እና በ16ኛው ቀን ይከፈታል |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን |
|
1 |
ደ/ል/1 |
ለደንብ ልብስ ስፌት የሚሆን ብትን ጨርቅ ፣ጉርድ ቆዳ ጫማ፣ ሸሚዝ፣ ቱታ፤ ሴፍቲ ጫማ፤ ነጭ የጋዋን ብትን ጨርቅ፣የፕሮቶኮል ብትን ጨርቅ |
200 |
በ15ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ብቻ አ.አ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው በማስተባበሪያ ቢሮ የመጫረቻ ሠነዶቻችሁን የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ማስረከብ አለባችሁ፡፡ |
በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በማስተባበሪያ ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ |
ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ቢድቦንድ/ ማቅረብ ይችላሉ |
|
2 |
ም/ማ/2 |
የምርት ማሸጊያ ከረጢቶች |
200 |
በ15ኛው ቀን እስከ 5፡00 ሰዓት ብቻ አ.አ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት/ማስረከብ አለባቸው፡፡ |
በ15ኛው ቀን እስከ ከቀኑ 5፡30 ላይ በማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡
|
ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ |
|
3 |
ነ/ቅ/3 |
ነዳጅና ቅባት እንዲሁም የተቃጠለ የሞተር ዘይት |
200 |
በ15ኛው ቀን ከሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት ብቻ ኢአ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ማስረከብ አለባቸው፡፡ |
በ15ኛው ቀን ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ላይ በማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡ |
ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ |
|
4 |
ት/አ/4 |
የጥሬ ዕቃ ማጓጓዣ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ |
200 |
በ15ኛው ቀን እስከ ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ብቻ አ.አ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት/ ማስረከብ አለባቸው፡፡ |
በ15ኛው ቀን ከሰዓት 9፡30 ሰዓት ላይ በማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡
|
ብር100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ። |
|
5 |
ፋ/መ/5 |
የተለያየ አይነት የፋብሪካ መለዋወጫ (ኩሽኔታ፤ኣለከትየደች፤ፕላምበር ብሎክ) |
200 |
በ16ኛው ቀን እስከ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ብቻ ኢአ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት/ማስረከብ አለባቸው፡፡ |
በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡ |
ብር 200,000 ( ሁለት መቶ ሺህ) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና / ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ |
|
6 |
ፅ/መ/5 |
የቢሮ መገልገያ እቃዎች (ስቴሽነሪ) |
200 |
በ16ኛው ቀን እስከ ከረፋዱ 5:00ሰዓት ብቻ አ.አ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘውየማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት/ ማስረከብ አለባቸው፡፡ |
በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡30 ሰዓት ላይ በማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡ |
ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና / ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ |
|
7 |
ቢ/ፋ/7 |
የእንግዳ ማረፊያ ወንበሮች፤የግሩፕ ጠረጴዛ፤ተሸከርካሪ ወንበር፤ኮንፍረንስ ጠረጴዛ ከነ ወንበሮቹ |
200 |
በ16ኛው ቀን እስከ ከሰዓት 8:00 ሰዓት ብቻ አ.አ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታሳጥንውስጥማስገባት/ ማስረከብአለባቸው፡፡
|
በ16ኛው ቀን ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ላይ በማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡
|
ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና / ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ |
|
8 |
አ/ዕ/8 |
ላፕቶፕ ኮምፒውተር እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ከነ አክሰሰሪው |
200 |
በ16ኛው ቀን እስከ ከሰዓት 9:00 ሰዓት ብቻ ኢአ ቦሌ ሩዋንዳ ናሚቢያ/ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት/ ማስረከብ አለባቸው፡፡ |
በ16ኛው ቀን ከሰዓት 9፡30 ሰዓት ላይ በማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡
|
ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና / ቢድቦንድ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ |
- ስለሆነም ተጫራቾች በበጀት ዓመቱ የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ የንግድ ስራ ፈቃድ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማረጋገጫ ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የአቅራቢነት ምዝገባ ማስረጃዎችን እንዲሁም የጨረታ ሰነዱ የሚጠይቃቸውን መስፈርት ሊያሟሉ የሚችሉ ተጫራቾችን በዚሁ ማስታወቂያ ለጨረታ ድርጅቱ ጥሪ አቅርቧል።
- ስለዚህ ተጫራቾች ለጨረታ ሰነዱ መግዣ የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) ከፍያ በመፈፀም ቦሌ ሩዋንዳ ጂቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት ከሚገኘው የድርጅቱ ማስተባበሪያ ካሸር ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ከታች በሠንጠረዡ ለተጠቀሱ ለደንብ ልብስ፤ለምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ፤ለቢሮና የፅሕፈት መሣሪያዎች እንዲሁም ለሌሎች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ለእያንዳንዳቸው የመጫረቻ ሠነዳቸውን ወደ ጨረታ ሣጥን ከማስገባታቸው በፊት ወይም በሚያስገቡበት ዕለት ለገዢ መ/ቤት ለግዥ ክፍል ናሙናውን ማስረከብ አለባቸው፡፡ ናሙና ያላ ቀረበ ተጫራች የመጫረቻ ሠነዱ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል።
- ድርጅቱ ከአሸናፊ ተጫራችቾች ግዥውን ሲፈፅም የዕቃውን ብዛት ወይም መጠን እንደ አስፈላጊነቱ 20 በመቶ የጠቅላላ ዋጋ መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0116184310/17 እና 0464413415 መደወል ይችላሉ።
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ
Tender details
- Deadline: 2026-08-03
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-08-03 15:30
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published: Jul 19, 2026
- Posted at: 2026-07-20T09:29:02.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.