ኢስተርን ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ እ.ኤ.አ ከ 2026 እስከ 2028 ጀምሮ የ3 ዓመት የኦዲት ስራ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል
Description
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አንዱ የሆነው ኢስተርን ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ (EDl) ከመንግስት እውቅና ያለው ሲሆን በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ስታንዳርድ መሰረት እ.ኤ.አ ከ 2026 እስከ 2028 ጀምሮ የ3 ዓመት የኦዲት ስራ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል።
- በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው።
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው።
- የግብር ከፋይ መለያ (Tin Number) ተመዝጋቢ የሆነ።
- የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የሰነዳቸውን እና ዋጋውን ዝርዝር ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 7 የሰራ ቀናት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በግንባር ወይም በፖስታ ሣጥን ቁጥር 3013 ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስፈልጋቸውን መረጃ በስልክ ደውለው ማግኘት ይችላሉ።
- ድርጅቱ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት ይኖረዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን መወዳደሪያ ዋጋ በቁጥር እና በፊደል ያለ ምንም ስርዝ ድልዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
አድራሻ፡- ድሬዳዋ ሳቢያን ዐ2 ድሬ ሞል 2ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 223
የበለጠ መረጃ ቢያስፈልግ በሞባይል ቁጥር 09 15 73 49 44/ 09 15 73 49 63
አስፈላጊ ከሆነ የኢሜል አድራሻችን፡- edi.org.et@gmail.com girma.tufa@ediethiopia.org .
ኢስተርን ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ
Tender details
- Deadline: 2026-07-27
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 7 የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-07-27 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Eastern Development Initiative
- Published: Jul 19, 2026
- Posted at: 2026-07-20T09:53:33.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.