External audit and assurance
ስፖርት ዘ ብሪጅ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከጃንዋሪ 2024 ጀምሮ ሂሳቡን ለሶስት ተከታታይ ዓመታት እንዲመረመርለት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
External audit and assuranceAccounting and Auditing, Accounting System DesignAmharic
Addis Ababa
More tags
Description
ጨረታና ጥሪ ማስታወቂያ
የውጭ ኦዲተር የሂሳብ ምርመሪ
አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ
ስፖርት ዘ ብሪጅ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከጃንዋሪ 2024 ጀምሮ ሂሳቡን ለሶስት ተከታታይ ዓመታት እንዲመረመርለት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለመቅጠር ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮች መውዳደር ትችላላችሁ።
- የተመሰከረለት (UK,ETH) ሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት ኦዲተር ምስክር ወረቀት ያለው።
- ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርቲንግ ሲስተም (FRS) ሰርተፍኬት ያለው።
- የቫት ምዝገባ ቁጥር ሰርተፍኬት ማቀረብ የሚችል።
- ቢያንስ ከሁለት ዓመት በላይ የበጎ አድራጎት ማህበራትን ሂሳብ መመርመሩን የሚያስረዳ መረጃ ያለውና የኦዲተር ስራውን በአስር ቀናት ውስጥ የሂሳብ ምርመራውን ማከናወን የሚችል።
- ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች ስራውን የምትሰሩበት ቴክኒክና የአገልግሎት ክፍያችሁን የሚገልፅ ሰነዶች በ ስፖርት ዘ ብሪጅ ተወካይ መሰረት ለማ መገናኛ ቤተልሄም ፕላዛ 7 ፎቅ 710 በስራ ሰዓት ከሰኞ - አርብ 2፡00 –11፡00 ማስገባት ትችላላችሁ።
- ምዝገባው ይሚቆየው ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት ብቻ ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡- የተሻለ አማራጭ ካገኘን ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለን።
ስፖርት ዘ ብሪጅ
Tender details
- Deadline: 2026-07-28
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት ብቻ
- Bid opening: 2026-07-28 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Sport the Bridge
- Buyer address: ፈረንሣይ ማዞሪያ ወደ አቦ ቤ/ክ በሚወስደው መንገድ በግራ በኩል የመጀመሪያው መታጠፊያ ኮብል ስቶን 100 ሜ ገባ ብሎ
- Published on: Addis Zemen (Jul 19, 2026)
- Posted at: 2026-07-20T09:55:50.000Z