መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ያገለገሉ የተሽከርካሪ እና የማሽነሪ ጎማ እና ባትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 05/2018
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
➢ ያገለገሉ የተሸከርካሪ እና የማሽነሪ ጎማ እና ባትሪ ሽያጭ ተጫራቾች ማንኛውም የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታው እንዲሳተፉ እየጋበዝን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ከማክሰኞ ከሀምሌ 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን ፋይናንስና አካውንቲንግ መመሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው ሀሙስ ሀምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡15 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን
ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል።
ማስታወሻ፡- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-4904 ወይም መደወል ይቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-07-30
- Publishing entity: Defence Construction Materials Manufacturing Enterprise
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: Jul 19, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.