አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ያገለገሉ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ በሮች፣ መስታወቶች፣ የበር እና መስኮት ፍሬሞች፣ ፋይል ካቢኔቶች፣ ጎማዎች፣ የእንጨት መደርደሪያዎች እና ሌሎችም እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ያገለገሉ ዕቃዎች ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ያገለገሉ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ በሮች፣ መስታወቶች፣ የበር እና መስኮት ፍሬሞች፣ ፋይል ካቢኔቶች፣ ጎማዎች፣ የእንጨት መደርደሪያዎች እና ሌሎችም እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ማሳሰቢያ
ተጫራቾች ንብረቶቹን ቃሊቲ ሞኤንኮ ጋራዥ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በሚገኘው የኩባንያው ሪከቨሪ ግቢ ውስጥ ከሐምሌ 13/2018 ዓ/ም እስከ ሐምሌ 21/2018ዓ/ም ድረስ በስራ ሰዓት በመገኘት ማየት ይችላሉ
ተጫራቾች የ2018 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። እና የታክስ ከፋይነት
ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን ሰነድ ማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ/ በመክፈል መውስድ ይችላሉ።
ጨረታው ሐምሌ 22/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4.00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 430 በኩባንያው ዋና መ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም።
ተጫራቾች ለሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ ማስከበሪያ 15% /አስራ አምስት በመቶ/ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ሆኖም የጨረታ ማስከበሪያው በባንክ ክፍያ ማስያዣ /CPO/ ከብር 1000.00/አንድ ሺ/ ብር ማነስ የለበትም።
የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ 15% በተጨማሪነት ይከፍላል።
አሸናፊው የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባለው 10 የስራ ቀናት ውስጥ ክፍያ ፈፅመው ንብረቶቹን ካላነሣ የጨረታው ውጤት የሚሰረዝ ሆኖ ከላይ ለጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዙት ገንዘብ ለኩባንያው ገቢ ይሆናል።
ኩባንያው የተሸለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ
ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 308
ስልክ ቁጥር 251-11-5577195 ፋክስ 251-11-5577234
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
Tender details
- Deadline: 2026-07-29
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-07-29 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Aggar Micro Finance Share Company(AMFSC)
- Buyer TIN: 0002778461
- Bid bond: 15% /አስራ አምስት በመቶ/ ሆኖም የጨረታ ማስከበሪያው በባንክ ክፍያ ማስያዣ /CPO/ ከብር 1000.00/አንድ ሺ/ ብር ማነስ የለበትም
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Jul 19, 2026
- Posted at: 2026-07-20T13:35:45.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.