External audit and assurance

ውድ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር የ2018 በጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Description

ማስታወቂያ

ውድ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር የ2018 በጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።

ስለሆነም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ኦዲተሮች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት በድርጅቱ በመገኘት የሥራውን መጠን በመመልከት የሚያስከፍሉትን ገንዘብና የማስረከቢያ ቀን በመግለጽ መወዳደር ይችላሉ።

አድራሻችን ፡ ን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 02 የቤት ቁጥር 1126

ስ.ቁጥር 09-11-23-47-22 / 09 10-62-70-26

ውድ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-07-24
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-07-24 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Wid Elderly Charity Society
  • Buyer address: ኮልፌ ቀራኒዮ ወረዳ 05 የቤት ቁጥር 793 የቀድሞ 3 ቁጥር ማዞሪያ
  • Published on: Addis Zemen (Jul 20, 2026)
  • Posted at: 2026-07-21T07:29:17.000Z
← Back to all tenders