Garage and vehicle maintenance

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ግዥ እንዲሁም ሞተር ሳይክል ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው ቦታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት ለአንድ ዓመት በማእቀፍ ውል ከስር በቀረበው ዝርዝር መሰረት

  • ሎት 1. የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ግዥ
  • ሎት 2. ሞተር ሳይክል ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው ቦታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

  • የዘመኑን የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ 
  •  የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
  • የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • የጨረታ ማስከበሪያ ብር ለሎት 1. 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ለሎት 2. 10,000 (አስር ሺህ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ ለእያንዳንዱ የመይመለስ 100 ብር በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናልና 2 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በ10ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 10ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
  • መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0467710586/0511/083
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ /ወራቤ/


Tender details

  • Deadline: 2026-07-31
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-07-31 14:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን በ8፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Silte Zone Finance and Economic Development Command
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 100.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Jul 21, 2026)
  • Posted at: 2026-07-21T07:43:54.000Z
← Back to all tenders