ጀማይካን ራስ ተፈሪያን የልማት ኮሚዩኒቲ ድርጅት በኢትየጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሚፈቅደው መሰረት የድርጅቱ የ2018 ሒሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
Description
የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ
ጀማይካን ራስ ተፈሪያን የልማት ኮሚዩኒቲ ድርጅት በኢትየጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሚፈቅደው መሰረት የድርጅቱ የ2018 ሒሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉና ሥራውን መስራት የምትፈልጉ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት የስራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ፖስታ ከታች በተገለጸው የድርጅቱ አድራሻ መሰረት የጨረታ ሰነድ ማስገባትና መጫረት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
መሟላት ያለባቸው ሰነዶች እና መስፈርቶች
- የኦዲት ሥራ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ የ2018 የታደሰ
- የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት
- የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN Certificate)
- የኦዲት ሥራውን የሚያጠናቅቁበት እና ሪፖርት የሚያስረክቡበት ጊዜ ገደብ
- የኦዲት ሥራውን ለመስራት የሚያስከፍለው ገንዘብ መጠን ከቫት (VAT) በፊትና በሗላ ከዚህ በፊት የሠሩበት የሥራ ልምድ
- አድራሻ፡- ሻሸመኔ 01 ቀበሌ አዲሱ መነኃሪያ አካባቢ ከረድኤት ሆቴል ፊት ለፊት
- ፖስታሳ.ቁ 1084
ጨረታው 13/11/2018 ዓ.ም በድርጅቱ ቢሮ ውስጥ ከጧቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ሻሸመኔ ከተማ ይከፈታል።
ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር፡-+251 911014683/0461100946
ጀማይካን ራስ ተፈሪያን የልማት ኮሚዩኒቲ ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-07-24
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት የስራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-07-24 17:00
- Bid opening (note): 13/11/2018 ዓ.ም በድርጅቱ ቢሮ ውስጥ ከጧቱ 4፡30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Jamaican Ras Tafarian Development Community
- Published: Jul 20, 2026
- Posted at: 2026-07-21T07:58:59.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.