ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል ኒሳን (JuKE) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0026/26
ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 114711 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተስውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
የተሽከርካሪው መግለጫ |
የተሰራበት ዘመን
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት |
ቀረጥ
|
|||||
|
ዓይነት |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
||||||||||
|
1 |
አቶ ኖህ ኤሊያስ ተገኔ |
አፍሪካ ዩኒየን
|
አቶ ኖህ ኤሊያስ ተገኔ |
አዉቶሞቢል ኒሳን(JuKE) |
አአ-02-B99362 |
HRAO 113997A |
SJNFAAF 16U1119477 |
2020 |
2,150,000
|
ነሀሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም.
|
4:00-6:00
|
ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘው የባንኩ ተሸከርካሪ ማቆሚያ |
ከፍሏል
|
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በዳሸን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘው የባንኩ ተሽከርካሪ ማቆሚያ ቦታ ይካሄዳል።
3. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ይከፍላል።
4. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
5. ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ነዉ።
6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር0111-70-49-53 ወይም 011170~45-49 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-08-11
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 21, 2026
- Posted at: 2026-07-21T09:00:55+00:00
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.