External audit and assurance

ዳሞት የልማት ማሕበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የፋይናንስ ክንውን የሒሳብ ምርመራ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Description

የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ

ዳሞት የልማት ማሕበር የ 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የፋይናንስ ክንውን የሒሳብ ምርመራ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። በዚሁም መሰረት በሒሳብ ምርመራ መስክ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

የጨረታ ሰነዶቻችሁን በስራ ቀን እስከ ነሐሴ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ድረስ ብቻ ለጽ/ቤቱ ገቢ እንድታደርጉ ተጋባዛችኋል።

አድራሻ፡- ፒያሳ፡ቸርችል ጎዳና ኤም ኬ ቢዝነስ ሴንተር 2ኛ ፎቅ

ቢሮ ቁጥር 2-10

ስልክ 09-18-70-99-46

ዳሞት የልማት ማሕበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-14
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-08-14 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Damot Development Association
  • Published on: Addis Zemen (Jul 21, 2026)
  • Posted at: 2026-07-21T09:03:13.000Z
← Back to all tenders