የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመምሪያው እና በዞኑ ስር ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ዓመታዊ የኮንትራት ውል ለመያዝ እና የጥቅል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

መምሪያችን በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለመምሪያው እና በዞኑ ስር ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ዓመታዊ የኮንትራት ውል ለመያዝ እና የጥቅል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

በመሆኑም፦

1. ሎት -1 የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች የመኪና መለዋወጫ ዓመታዊ የኮንትራት ግዥ

2. ሎት -2 የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች የመኪና ጎማ ጥቅል ግዥ

3. ሎት -3 የተለያዩ የህትመት ስራዎች

4. ሎት 4 የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና የዕጅ ዋጋ እና

5. የተለያዩ መጠን ያላቸው ዘይት እና ግሪስ ዓመታዊ የኮንትራት ግዥ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-

  • በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርትፊኬት ያላችሁ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላችሁ፣ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ። ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ስዓት ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 058-111-1309 (058-111-0420) ፋክስ ቁጥር 058-111-2041 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ።

የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-05
  • Publishing entity: Central Gonder Zone Administration FEDB
  • Published: Jul 22, 2026
  • Posted at: 2026-07-22T09:03:35.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders