External audit and assurance
ላቭ ፎር ዘ ችልድረን እ.ኤ.አ. ከጁላይ 1/2025 እስከ ጁን 30/2026 በጀት አመት ያለውን የአንድ አመት ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል
External audit and assuranceAccounting and Auditing, Accounting System DesignAmharic
Addis Ababa
More tags
Description
ማስታወቂያ
ላቭ ፎር ዘ ችልድረን መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ. ከጁላይ 1/2025 እስከ ጁን 30/2026 በጀት አመት ያለውን የአንድ አመት ሂሳብ ለማስመርመር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን መስፈርቶቹም ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል።
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት የዘመኑን ግብር የከፈለ/ለች
- በሙያ ብቃት ህጋዊነት ታውቀው በመንግስት የተመዘገበ ች
- የኦዲቲንግ በቂ የስራ ልምድ እና ባለሙያ ያለው ያላት
- የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የሰጣችሁን የሙያ ደረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችል የምትችል
- የታክስ መለያ ቁጥር /TIN Number/ ያላቸው መሆን አለበት፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ስራውን ለማከናወን የምትጠይቁትን የገንዘብ መጠን እና ስራውን ለማጠናቀቅ የሚፈጀውን ጊዜ በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ የሙያ ደረጃችሁን ህጋዊነታችሁን የሚገልጽ ማስረጃ ፎቶ ኮፒውን የማይመለስ በማያያዝ በፖስታ ቁጥር 21380 ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ለተጨማሪ ማስረጃ በ0921140244 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ፖ.ሳ.ቁ 21380
አዲስ አበባ
ላቭ ፎር ዘ ችልድረን
Tender details
- Deadline: 2026-07-29
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-07-29 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ላቭ ፎር ዘ ችልድረን
- Published on: Addis Zemen (Jul 22, 2026)
- Posted at: 2026-07-22T09:33:46.000Z