እድል ቂርቆስ የቤት ስራ ማህበር 140 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸውን ሁለት ቤቶች በክፍት ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
★ Featured
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ 1
የማህበሩ ስም፡ እድል ቂርቆስ የቤት ስራ ማህበር
የጨረታ መክፈቻ ቀን፡ ሀምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም.
የጨረታ መዝጊያ ቀን፡ ሀምሌ 25 ቀን በ4:00 ተዘግቶ በ5:00 2018 ዓ.ም. ይከፈታል
ማህበሩ 140 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸውን ሁለት ቤቶች በግልጽ ጨረታ ይሸጣል። የመነሻ ዋጋ 60,000 ብር በአንድ ካሬ ሜትር ነው።
የጨረታ ሁኔታዎች
- ተጫራቾች 2% CPO ማስያዝ አለባቸው።
- አሸናፊው 10% CPO ማስያዝ አለበት።
- ቀሪውን ሙሉ ክፍያ አሸናፊነታቸው በታወቀ በ15 ቀናት ውስጥ ማጠናቀቅ አለበት።
- በተወሰነው ጊዜ ካልከፈለ አጫራቹ ውሉን የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ይሆናል።
አድራሻ:- ቦሌ በሻሌ ከሰንሻይን አፓርትመንት ጀርባ ዮሃንስ ቤተክርስቲያን አጠገብ
ስልክ :- 09 93 63 27 19/ 09 11 05 58 39
Tender details
- Deadline: 2026-08-01
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-08-01 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Edel Kirkos Housing Cooperative Society
- Bid bond: 2%
- Published: Jul 23, 2026
- Posted at: 2026-07-23T07:46:00.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.