በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የሰራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ)፣ የህትመት አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ እቃ፣ የመኪና ጥገና አገልግሎት ጋራዥ ግዥ ለመፈጸም በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የሰራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ)፣ የህትመት አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ እቃ፣ የመኪና ጥገና አገልግሎት ጋራዥ ግዥ ለመፈጸም በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራች ከዚህ በታች የተገለጹትን ነጥቦች ማሟላት ይኖርበታል።
1. ተጫራቾች ግዴታ ማሟላት ያለባቸው የቅደሚያ መወዳደሪያ መስፈርቶች ማለትም፡-
1.1 በዘርፉ የዘመኑ የታደሠ ንግድ ፈቃድ
1.2 የንግድ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያለው
1.3 ንግድ ፈቃድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው
1.4 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
1.5 ሲ.ፒ.ኦ
1.6 የጨረታ ሰነድ ግዥ የፈጸመ እና
1.7 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/tin/ ያለው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ። 'f Pu
2. በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ ከበአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ በግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች በእያንዳንዱ በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነዶች ላይ ተጫራቾች ወይም የህጋዊ ወኪል ፊርማና ማህተም ማኖር ይኖርባቸዋል። /Bid Bond/ ለውድድር የቀን
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond/ ለውድድር የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 1% በሲ.ፒ.ኦ (C.PO) የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ተወዳዳሪዎች በውድድሩ ከተሸነፈ ለዋስትና ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጨረታው ውጤት ታውቆ ውል ከተፈራረሙ በኋላ ወዲያውኑ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያስያዙት የውል ማስከበሪያ ይመለስላቸዋል።
5. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርቡትን የውድድር ጥያቄ መ/ቤቱ አይቀበልም።
6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ15ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰአት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በእለቱ 4፡30 ሠአት በአፋር ብሄራዊ ክ/መ/ በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
7. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. ለተጨማሪ መረጃ በቢሮው ስልክ ቁጥር 033-366-6022 ወይም 033-366-33-76 ደውለው ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት
የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-08-10
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰአት
- Bid opening: 2026-08-10 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው የስራ ቀን 4፡30 ሰአት
- Region: Afar
- Publishing entity: Afar Regional Government Livestock and Fish Bureau
- Bid bond: 1%
- Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
- Published: Jul 24, 2026
- Posted at: 2026-07-24T07:29:03.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.