External audit and assurance
አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መክቱም የቁርአን ማህበር የ2018 በጀት አመት ኦዲት ለማሰራት ይፈልጋል
Description
የኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን የ2018 በጀት አመት ኦዲት ለማሰራት ይፈልጋል።
በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ በተጠቀሰው ቀን በአካል ቢሮ በመገኘት ገቢ እንድታደርጉ እንጠይቃለን
1. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው (Tin number)
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (vat)ተመዝጋቢ የሆነ
3. የ2017 ግብር የከፈለበትን ማቅረብ የሚችል
4. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
5. ኦዲት ለማድረግ የሚያስችል ህጋዊ ፍቃድ ከሚመለከተው አካል ማቅረብ የሚችል።
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችል ማንኛውም ድርጅት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ዋና ቢሮ በመገኘት በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይችላሉ።
አድራሻ፡- ስድስት ኪሎ ግብጽ ኤምባሲ ፊት ለፊት አካባቢ በሚገኘው ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 527
ሞባይል ስልክ ቁጥር ፡- 09 03 99 99 66 / 09 03 99 99 65 / 09 03 99 99 70
Email: [email protected]
አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መክቱም የቁርአን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-07-31
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-07-31 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Abdulah Ebinu Umi Mektum Quran Association
- Published on: Addis Zemen (Jul 24, 2026)
- Posted at: 2026-07-24T07:32:44.000Z