External audit and assurance
የመሰረተ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ከ2019-2021 ዓ.ም ሂሳብ ምርመራ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለ3 አመታት ሂሳብ ምርመራ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን የመሰረተ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ከ2019-2021 ዓ.ም ሂሳብ ምርመራ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለ3 አመታት ሂሳብ ምርመራ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ዋጋ ዝርዝር እንድታቀርቡ እናስታውቃለን።
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
2. የኦዲት ሪፖርት በእንግሊዘኛና በአማርኛ ቋንቋዎች በማዘጋጀት ለጠቅላላ ጉባኤው ማቅረብ የሚችል
3. VAT ተመዘጋቢ የሆነ
- ማሳሳቢያ፡- ማህበሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አድራሻ፡- መርካቶ የመሰረተ ሕይወት አ/ማ ቢሮ ቁጥር 2-230 ስልክ ቁጥር 011 273 3536
የመሰረተ ሕይወት አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-08-04
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-08-04 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Meserete Hiwot Share Company
- Published on: Addis Zemen (Jul 24, 2026)
- Posted at: 2026-07-24T07:36:50.000Z