Garage and vehicle maintenance
የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ጥገና ጋራጅ በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፍ ይጋብዛል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ጥገና ጋራጅ በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፍ ይጋብዛል።
1. የመኪና ሰርቪስና ጥገና ጋራጅ ግዥ ጨረታ
ስለዚህም
- ህጋዊ የ2018 የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የአታና የአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝሮ የተመዘገቡና ለዚህም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- የግብር የመክፈያ ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቢነት ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- በተጨማሪ እሴት ቃክስ ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
- ከትራንፖርት ባለስልጣን መስሪያ ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተሰጠ የጋራጅ የመወዳደር ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤
- ተጫራቾች ጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 በመቅረብ መግዛት የሚችል
- ከአንድ ዓመት ያላነስ መልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ 3000.00 (ሶስት ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፤
- ተጫራቾች በጨረታ ማሸነፋቸው ከተገለፀላቸውና ውል ከፈፀሙ በኋላ ወዲያውኑ ስራ መጀመር
- ተጫራቾች የሚጫረቱትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት : በስራ : ሰዓት / ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ በመቅረብ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በመሙላት የጨረታ ሰነዱን በ11ኛው ቀን አጠዋቱ 2፡30 እስከ 4 ሰዓት ለጨረታው በተዘጋቸው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
- ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ይታሸጋል። በዛው እለት ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። ይህ ቀን ግን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ይከፈታል።
ማሳሰቢያ
- ቢሮው ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ፦ በስለክ ቁጥር 0941410102 መደወል ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-08-01
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-01 10:30
- Bid opening (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dire Dawa Adminsitration Public Service & Human Resource Development Office
- Bid bond: 3000.00 (ሶስት ሺህ ብር)
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Melekite Dire (Jul 22, 2026)
- Posted at: 2026-07-24T08:14:46.000Z