Garage and vehicle maintenance
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ.የተ.የግል ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የመኪና ጥገና ጋራዥ / አገልግሎት ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ እየገለጽን፦
1. ተወዳዳሪዎች በጨረታ ለመወዳደር የሚችሉ ለመሆናቸው የንግድ ፈቃድ፣ የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፊኬትና የዘመኑን ግብር አጠናቀው ስለመክፈላቸው ማስረጃ ከሚመለከተው አካል ማቅረብ ይኖርባቸኛል።
2. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚችሉ ለመሆናቸው ከሚመለከተው ህጋዊ አካል የተፃፈ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች ከዚህ ቀደም ከሠሩባቸው መ/ቤቶች ለሠሩበት ምስክርነት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
4. ተጫራቾች ጨረታውን 300 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
5. ማንኛውም ተጫራች ጨረታውን ለመወዳደር የሚያስችል ብር 30,000.00 (ሰላሣ ሺህ) የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በኦርጂናል እና በዚ እያንዳንዱ ሰነድ ላይ የድርጅታቸውን ማህተምና ፊርማ በማሳረፍና በፖስታ በማሸግ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ዋናው መ/ቤት ኢአ 7ኛ ፎቅ ማስተት አለባቸው።
7. አሸናፊው ድርጅት በአምስት ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% (አስር መቶኛ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ የስምምነቱን ውል መፈረም አለበት።
8. የጨረታ መዝጊያው ሰዓት ከደረሰ እና የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
9. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።
10. ጨረታው ኢአ መስቀል ኣደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/ የግ/ማህበር ፋይ/ግዢ ንብ/አስ/መምሪያ 7ኛ ፎቅ የሚከፈት ይሆናል።
11. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ለመገኘት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም የሚከፈት ይሆናል።
12. የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው (አስራ ስድስተኛው) ቀን ላይ ቀኑ የሥራ ቀን ከሆነ በዕለቱ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ይከፈታል።
13. የጨረታ መዝጊያው ሰዓት ከደረሰ እና የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚቀረቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
14. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በኮፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡-
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፡- መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ፊንፊኔ ህንፃ 7ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 011 552 1009/ 011 552 1458/ ፖ.ሣ.ቁ 9515 ፋክስ 011 551 3654
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-08-08
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው (አስራ ስድስተኛው) ቀን ላይ ቀኑ የሥራ ቀን ከሆነ በዕለቱ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-08 14:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው (አስራ ስድስተኛው) ቀን ላይ ቀኑ የሥራ ቀን ከሆነ በዕለቱ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Wendo Trade and Investment Company
- Buyer address: መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ፊንፊኔ ህንፃ 7ኛ ፎቅ
- Bid bond: 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ) ብር
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Jul 24, 2026)
- Posted at: 2026-07-24T08:24:09.000Z