External audit and assurance

አዲስ ስኬት ሁለገብ የገበያ ማእከል አክሲዮን ማኅበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን በ2026 ጀምሮ በተከታታይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በሕጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጪ ኦዲተር በየዓመቱ ማሠራት ይፈልጋል

Description

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ስኬት ሁለገብ የገበያ ማእከል አክሲዮን ማኅበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን በ2026 ጀምሮ በተከታታይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በሕጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጪ ኦዲተር በየዓመቱ ማሠራት ይፈልጋል።

ለዚሁ ሥራ የሚያስፈልጉ፡-

1. የዘመኑን ግብር የተከፈለበት፤

2. ሕጋዊ የሙያ ፈቃድና ማረጋገጫ ያለው፤

3. የንግድ ፈቃድ ኖሮት ንግድ ፈቃዱን ያሳደሰ፤

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው ሆኖ የማኅበሩን ሂሳብ ገቢ ወጪውን የተላለፉለትን ገንዘብ ኦዲት በማድረግ ኦዲት ሥራውን ሠርቶ የሚያስረክብ ማንኛውም ሕጋዊ ኦዲተር መሳተፍ ይችላል።

አዲስ ስኬት ሁለገብ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-03
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Bid opening: 2026-08-03 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: አዲስ ስኬት ሁለገብ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማኅበር
  • Published on: Addis Zemen (Jul 25, 2026)
  • Posted at: 2026-07-25T07:14:13.000Z
← Back to all tenders