External audit and assurance

ውብላንድ ኢንዱስትሪ እና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን በ2026 ጀምሮ በተከታተይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በሕጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጪ ኦዲተር በየዓመቱ ማሠራት ይፈልጋል

Description

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

ውብላንድ ኢንዱስትሪ እና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን በ2026 ጀምሮ በተከታተይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በሕጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጪ ኦዲተር በየዓመቱ ማሠራት ይፈልጋል።

ለዚሁ ሥራ የሚያስፈልጉ፡-

1. የዘመኑን ግብር የተከፈለበት፤

2. ሕጋዊ የሙያ ፈቃድና ማረጋገጫ ያለው፤

3. የንግድ ፈቃድ ኖሮት ንግድ ፈቃዱን ያሳደሰ፤

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው ሆኖ የማህበሩን ሂሳብ ገቢ ወጪውን የተላለፉለትን ገንዘብ ኦዲት በማድረግ ኦዲት ሥራውን ሠርቶ የሚያስረክብ ማንኛውም ሕጋዊ ኦዲተር መሳተፍ ይችላል።

ውብላንድ ኢንዱስትሪ እና ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-03
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Bid opening: 2026-08-03 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ውብላንድ ኢንዱስትሪ እና ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር
  • Published on: Addis Zemen (Jul 25, 2026)
  • Posted at: 2026-07-25T07:17:08.000Z
← Back to all tenders