External audit and assurance
ማይላንድ አግሮ ፕሮሰሲንግ አክሲዮን ማኅበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን ከ2026 ጀምሮ በተከታተይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸዉ የዉጭ ኦዲተር በየዓመቱ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ማይላንድ አግሮ ፕሮሰሲንግ አክሲዮን ማኅበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን ከ2026 ጀምሮ በተከታተይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸዉ የዉጭ ኦዲተር በየዓመቱ ማሰራት ይፈልጋል።
ለዚሁ ስራ የሚያስፈልጉ፡_
1. የዘመኑን ግብር የተከፈለበት፤
2 ህጋዊ የሙያ ፈቃድና ማረጋገጫ ያለው፤
3. የንግድ ፈቃድ ኖሮት ንግድ ፈቃዱን ያሳደሰ፤
4. የግብር ከፈይ መለያ ቁጥር ያለዉ ሆኖ የማህበሩን ሂሳብ ገቢ ወጪውን የተላለፉለትን ገንዘብ ኦዲት በማድረግ ኦዲት ስራውን ሰርቶ የሚያስረክብ ማንኛውም ሕጋዊ ኦዲተር መሳተፍ የሚችል መሆኑን እናስታውቃለን።
ማይላንድ አግሮ ፕሮሰሲንግ አክሲዮን ማኅበር
Tender details
- Deadline: 2026-08-03
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Bid opening: 2026-08-03 12:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ማይላንድ አግሮ ፕሮሰሲንግ አክሲዮን ማኅበር
- Published on: Addis Zemen (Jul 25, 2026)
- Posted at: 2026-07-25T07:29:30.000Z