Disposal, scrap and surplus sales

ጥላ ኤች.አይ.ቪ በደማቸው ያለ ሴቶች ማህበር ከዚህ በፊት ይገለገልባቸው የነበሩ መኪና፣ ሞተር ሳይክል፣ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ኮምቲውተር ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ ለተጫራቾች መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ጥላ ኤች.አይ.ቪ በደማቸው ያለ ሴቶች ማህበር ከዚህ በፊት ይገለገልባቸው የነበሩ መኪና፤ ሞተር ሳይክል፤ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ኮምቲውተር ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ ለተጫራቾች መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠብቅባቸዋል።

1. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሲያቀርብ በተለያየ የንግድ ዘርፍ የተሰማሩበትን በዘመኑ የታደሰ የሥራ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ መሊያ ቁጥር (TIN No) ማቅረብ የሚችሉ።

2. ተጫራቾች የጨረታ መሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለመኪና እና ለሞተር ሳይክል የማይመለስ ብር እና ለሌሎች የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ብር 100 (አንድ መቶ ብር) እየከፈላቹ የማህበሩ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ቀርበው መግዛት የሚችሉ 200 (ሁለት መቶ ብር) መሆኑን እንገልፃለን።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 20% በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) ማስያዝ አለባቸው።

4. የጨረታ አካሄድ በመንግስት የግዥ መመሪያ መሰረት ይሆናል።

5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሀሳብ ተፈርሞበት በጥንቃቄ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ ማስታወቂያ ከተመለከተው የጊዜ ገደብ በፊት ቀርቦ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

6. ጨረታዉ በማስታወቂያ በወጣ በ10ኛዉ ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።

7. ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- ሀዋሳ ከተማ ወልደ አማኑኤል ዱባለ ጎዳና አላቲዮን የመ/ደ/ሆስፒታል ዝቅ ብሎ

ማሳሰቢያ ፡- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046 212 2858 / 0916 511 023 / 0911 033 914

ጥላ ኤች. አይቪ በደማቸው ያለ ሴቶች ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-05
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ጨረታዉ በማስታወቂያ በወጣ በ10ኛዉ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-05 14:30
  • Bid opening (note): ጨረታዉ በማስታወቂያ በወጣ በ10ኛዉ ቀን ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Tila H.I.V Positive Women Association
  • Bid bond: 20%
  • Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Published on: Addis Zemen (Jul 25, 2026)
  • Posted at: 2026-07-25T08:34:09.000Z
← Back to all tenders