Vehicle and Machinery Sale

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።

ተቁ

የተበዳሪዉ ስም

የንብረት ያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው የተሸከርካሪ ዝርዝር መግለጫ

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት

ታርጋ ቁጥር

ሻንሲ ቁጥር

ሞተር ቁጥር

የተሰራበት ዘመን

ቀን

ሰዓት

 

ከፍያለዉ ታዬ

ከፍያለዉ ታዬ

አዳማ ቅርንጫፍ

መኪና

አአ-02-A99006

-KSP90-0029745

1KR-0230367

2006

1,200,000 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ)

8/12/2018

4:00-6:00

1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት

2- አሸናፊዉ ያ ሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::

3- ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::

4- መኪና ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታዉ ቀን በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡

5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል::

6- ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ለተጨማሪ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥሮች 0913 654 468 / 0911 352 333 መደወል ይችላሉ::

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-14
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-08-14 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Jul 26, 2026)
  • Posted at: 2026-07-27T07:05:25.000Z
← Back to all tenders