External audit and assurance

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የ1 ዓመት የማህበሩን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል

Description

 የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት አመት የ1አመት የማህበሩን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ህጋዊ የንግድ ፈቃድና በቻርተር የተፈቀደለት ኦዲተር በድርጅታችን የተሰራበት የገቢ ደረሰኝ ብዛት 105 የተለያዩ የወጪ ሰነዶች 4 የቦክስ ፋይል ስለሆነ የሚሰራበትን ዋጋ በመግለፅ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 11 ተከታታይ የስራ ቀናት ጊዜ ውስጥ ማለትም እስከ 25/11/2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት ድረስ ለማህበር ጽ/ቤት ማስገባት ይቻላል፡፡ ጨረታው የሚከፈተው በ26/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ላይ ተወዳዳሪዎች ህጋዊ ተወካዮች/ እና የዳይ/ቦርድ አባላት ባሉበት ተከፍቶ አሸናፊ ኦዲተር ይረጋገጣል፡፡ አክሲዮን ማህበሩ የተሻለና አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

የወልገሞ ገበያ ማዕከል

አክሲዮን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-01
  • Bid closing time: 11:30
  • Bid opening: 2026-08-02 09:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Welgemo Market S.c
  • Published on: Addis Zemen (Jul 26, 2026)
  • Posted at: 2026-07-27T07:23:09.000Z
← Back to all tenders