External audit and assurance

ምዕራብ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ሥራ ኅብረት (ዩኒየን) የ2018 ዓ.ም አመታዊ ሙሉ የፋይናንስ እና የስራ አመራር ቦርድ ኦዲት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ምዕራብ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ሥራ ኅብረት (ዩኒየን) የ2018 ዓ.ም አመታዊ ሙሉ የፋይናንስ እና የስራ አመራር ቦርድ ኦዲት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-

  •  ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ሂሳብ ለመመርመር

የሚያስችል የሙያ ፍቃድ ያገኘ እና የሙያ ፍቃድ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

  • ከፌዴራል ህብረት ሥራ ኮሚሽን በሂሳብ ምርመራ የተደራጀ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፣
  • የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና አስፈላጊ ሰነድ ያሟላ፣
  •  የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናል

የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ፡-

 በድርጅቱ ጽ/ቤት አየር ጤና አዲሱ ወረዳ 01 አስተዳደር ቢሮ አጠገብ

  • ስልክ ቁጥር 09-13-83-54-11/09-11-12-69-26

የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ ቀን ፡-

  • 6 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሆኖ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ያበቃል፡፡

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ፦

  •  ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ/ም ጠዋት 4፡00 ተጫራቾች በተገኙበት

ማሳሰቢያ፡ ኅብረቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ምዕራብ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ሥራ ኅብረት (ዩኒየን)


Tender details

  • Deadline: 2026-08-02
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): 6 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሆኖ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ያበቃል
  • Bid opening: 2026-08-02 10:00
  • Bid opening (note): ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ/ም ጠዋት 4፡00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Merab Shemachoch Private Limited Company
  • Published on: Addis Zemen (Jul 26, 2026)
  • Posted at: 2026-07-27T07:26:47.000Z
← Back to all tenders