Disposal, scrap and surplus sales
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ያገለገሉ ብረታ ብረት፣ የተሽርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት፣ ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት እና ፖሊስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ብረታ ብረት የተሽርካሪ መለዋወጫ እቃዎች እንዲሸጥላቸው በጠየቁት መሰረት የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የሚወገዱ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- የሚሸጡ እቃዎችን ዝርዝር መግለጫ እስፔስፍኬሽን ከእያንዳንዱ ሎት ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎት ዋና እና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድርስ በጽ/ቤቱ በግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 8 በተዘጋጀ የጨረታሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 3:30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 8 በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 15887720522 በመደወል ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው ሲከፈትም ሆነ ከተከፈተ በኋላ የሚገኝ ከጥቃቅን ስህተቶች በስተቀር ከባድ ስህተቶች ተቀባይነት የላቸውም :
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
- አሸናፊው ያሸነፋቸውን እቃዎችን ሙሉ በሙሉ በእስፔስፊኬሽኑ መሰረት መግዛት ይኖርበታል፡፡
- አሸናፊው በሎት ወይም በነጠላ ሊለይ ስለሚችል ሎት ውስጥ የተጠቀሱት ዝርዝሮች በሙሉ ዋጋ መሞላት ይኖርባቸዋል
- የጨረታ ማስከበሪያ /በጥሬ ገንዘብ በመሂ1 የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 5% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ከሉ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 8 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን 50/ሃምሳ ብር/ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ ፡- አሸናፊ የሆኑት ተጫራቾች ብዛቱ ቢጨምርም ቢቀንስ በሚረከቡበት ወቅት የተገኘውን የሚረከቡ ይሆናል፡፡
በምስ/ጎ/ዞን የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-11
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን 3:30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-11 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: Lumame City Administration FEDB
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 50.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Jul 27, 2026)
- Posted at: 2026-07-27T09:08:20.000Z