Disposal, scrap and surplus sales
ኤልስሜድ ሄልዝኬር ሶሉሽን ኤል.ቲ.ዲ የህክምና ማሽኖች ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የዕቃ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኤልስሜድ ሄልዝኬር ሶሉሽን ኤል.ቲ.ዲ ኢትዮጵያ ከታች የተገለፁትን የህክምና ማሽኖች በተገለፀው መነሻ ዋጋ መሠረት በጨረታ ሂደት ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጨረታ ዕቃዎች
1. Ultrasound machine model NX3 3 | መነሻ ዋጋ: 1,600,000 ... |
ብዛት: 9
- Display: Features a 21.5-inch widescreen
- Transducer:
- Linear
- Convex
- Transvaginal
- Features: Includes Dynamic TCE for speckle reduction, TGO, and SieClear.
- Storage: internal 500 GB hard drive up to 300,000 images.
- connectivity: Fully compatible with DICOM 3.0
2. Ultrasound machine model N×2 መነሻ ዋጋ 1,140,000/ ብዛት: 11
- Display: Features a 21.5-inch widescreen
- Transducer: linear and convex transducer.
- Imaging features: Includes dynamic TCE, TGO, and sieclear
- Storage: internal 500 GB hard drive up to 300,000 images.
- connectivity: Fully compatible with DICOM 3.0
የጨረታ ማስገቢያ ቀንና ሰዓት ፡ ከሐምሌ 20 እስከ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ/ም 4:00 ሰዓት ቦታ፡ ቦሌ ፍሬንድሺፕ ህንጻ ቢሮ ቁጥር 801
የጨረታ መርሀ ግብር ተሳታፊዎች በተከታታይ ዋጋ ማቅረብ ይችላሉ። ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተሳታፊ ዕቃውን ይወስዳል።
ለተጨማሪ መረጃ
የመሣሪያዎቹን ሙሉ መረጃ ስማግኘት ደንበኞች በተገለው ስልክ።
09 04 00 00 06/ 09 31 10 10 10 በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ። ከዚህ ማስታወቂያ የተለጠፈበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ በታደሰ ንግድ ፈቃድ ቢሯችን ፍሬንድሺፕ ላይ የመግዣ ዋጋ ማቅረብ ይችላሉ። ጨረታው በዚያኑ እለት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል።
Tender details
- Deadline: 2026-08-02
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-08-02 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ኤልስሜድ ሄልዝኬር ሶሉሽን ኤል.ቲ.ዲ
- Published on: Reporter (Jul 26, 2026)
- Posted at: 2026-07-27T09:17:33.000Z