Uniforms and workwear
ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. በተለያዩ ዲዛይኖች የደንብ ልብስ ለመግዛት መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DBSC/CB-010-2026
ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ በተለያዩ ዲዛይኖች የደንብ ልብስ ለመግዛት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ስለሆነም፦
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
2 የታክስ ክሊራንስ፣ቫትና ቲን ሰርተፊኬት ያለው
3. በዘርፉ ተዛማጅ የሥራ ልምድ እና የመልካም ሥራ አፈጻጸም ያለው
4, ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትን ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ስነዱ ጋር አያይዘው ማስገባት ይኖርባቸዋል :
5. የእቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፍኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺ ብር) በመክፈል አ/አ ሃያ ሁለት አካባቢ ዋና መ/ቤት ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ማግኘት ይችላሉ::
7. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 300,000.00 (ሶስት መቶ ሺህ ብር) በ CPO ወይም ቢድ ቦንድ (Bank Later) ከጨረታ ሰነዱጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል::
8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዋና እና ቅጂ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በአቅርቦት መምሪያ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል::
9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አ/አ ዋና መ/ቤት ዳሽን ቢራ ፋብሪ ካሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 ይከፈታል::
10. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
11. ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ዳሽን ቢራ ፋ/አ/ማ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0116590042 በመደወል ወይም በ email [email protected] እና [email protected]) ማግኘት ይችላሉ
FOR MORE INFORMATION, WWW.DASHENBREWERIES.COM
ISO 9001 & ISO 14001 Certified Brewery
Tender details
- Deadline: 2026-08-04
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-08-04 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Breweries S.C.
- Buyer TIN: 0001447387
- Bid bond: 300,000.00 ብር
- Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
- Published on: Reporter (Jul 26, 2026)
- Posted at: 2026-07-27T11:40:09.000Z