Uniforms and workwear
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሀገሬ ብራንድ የሆነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድኖች ቱታና መለያን ተረክቦ ለሚያከፋፍሉ ንግድ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሀገሬ ብራንድ የሆነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድኖች ቱታና መለያን ተረክቦ ለሚያከፋፍሉ ንግድ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል።
- ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በፌዴሬሽኑ ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) አለባቸው።
- ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በፌዴሬሽኑ ግዥና ፋይናንስ ክፍል በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ቴክኒካል ሰነድ በስም በታሽገ ኤንቨሎፕ ዋናውንና ኮፒውን እስከ ሐሙስ ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታውን አሸናፊ የሆነው የትጥቆቹን ሙሉ ክፍያ በመፈፀም በ5 ቀናት ውስጥ መረከብ አለበት።
- ፌዴሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
አድራሻ፦ ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ
ከቀድሞው አይቤክስ ሆቴል ፊት ስፊት
ስልክ ቁጥር፦ 011 515 8284
አዲስ አበባ
Tender details
- Deadline: 2026-08-06
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-08-06 10:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Football Federation
- Buyer address: ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ወንጌላዊት ህንፃ መሄጃ የቀድሞ አይቤክስ ሆቴል ፊት ለፊት
- Bid bond: 10,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Reporter (Jul 26, 2026)
- Posted at: 2026-07-27T12:34:29.000Z