Vehicle and Machinery Sale
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባሕርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲኖትራክ መኪና መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
አፈ/ከሳሽ---- ማሪቱ ጌታሰው
አፈ/ተከሳሽ---- አቶ አብራራው ድረስ
መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአቶ አብራራው ድረስ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 03-55427 ኢት የሞተር ቁጥር WD615.69*130117013417*የሻንሲ ቁጥር lZZ5ENC4DA735592 የሆነውን ሲኖትራክ መኪና መነሻ ዋጋ 1,599,362.33 /አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ዘጠና ዘጠኝ ሺህ ሶስት መቶ ስልሳ ሁለት ብር ከ33 ሳንቲም/ ነሀሴ 23 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00-5:00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት አፄ ቴወድሮስ ክ/ከተማ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ መጨረትየምትችሉ መሆኑን እየለፅን፣ በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባሕርዳርና
አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-29
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-08-29 11:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Bahir Dar and Localities High Court
- Published on: Addis Zemen (Jul 27, 2026)
- Posted at: 2026-07-27T13:43:30.000Z