Pharmaceuticals and medicines
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Description
የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት፡-
- ለግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
- ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች እና ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
- Medical Equipment and surgical instruments ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
- Spare part and Accessories ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
- CT, X-ray, Steam sterilizer and Endocope- maintenance service agreement ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
- “Air Conditioner (AC)” ለአንደኛ ጊዜ ለማስጠገን
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላለችሁ።
- የ2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ።
- ተጫራቾች የተጨመሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል።
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው፡፡ ስርዝ ድልዝ ያለው ፤ የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም፡፡ ጨረታውን ከሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸኑፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል።
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለመድኃኒቶች ለእያንዳንዱ ጨረታ 500/አምስት መቶ/ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው።
- የመድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ05/12/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች |ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- Medical Equipment and surgical instruments ጨረታው የሚከፈተው በ07/12/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- Spare part and Accessories ጨረታው የሚከፈተው በ07/12/2018 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- 'Air Conditioner (AC)" ጨረታው የሚከፈተው በ14/12/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- CT, X-ray, Steam sterilizer and Endocope maintenance service agreement' ጨረታው የሚከፈተው በ15/12/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ጨረታው የሚከፈተው በ06/12/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት። - የጨረታ ማስከበሪያ:
- ለግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች እና ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ለየ ብቻ 50,000 (ሃምሳ ሺ) ብር መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-08-21
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Bid opening: 2026-08-21 14:30
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Oromia
- Publishing entity: Adama Hospital Medical College
- Bid bond: ለግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች እና ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ለየብቻ 50,000 (ሃምሳ ሺ) ብር
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Jul 28, 2026)
- Posted at: 2026-07-28T07:43:46.000Z
- Buyer website: https://www.adamahmc.edu.et/