Pharmaceuticals and medicines
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል መድሃኒትና ሪኤጀንት ለሆስፒታሉ እና ለማህበረሰብ አቀፍ መድሃኒት ቤት እና የመጋረጃ ጨርቅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች በቀረበው ሎት ዝርዝር መሰረት።
|
ተ.ቁ |
ሎት |
የጨረታው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የውድድሩ አይነት |
ምርመራ |
|
1 |
ሎት 1 |
መድሃኒትና ሪኤጀንት ለሆስፒታሉ እና ለማህበረሰብ አቀፍ መድሃኒት ቤት |
30,000 |
በነጠላ
|
6 ወር የሚቆይ |
|
2 |
ሎት 2 |
የመጋረጃ ጨርቅ |
10,000 |
በነጠላ/በድምር/ |
ለ1ጊዜ ግዥ |
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለሁሉም ሎት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ (የስራ ፍቃድ) ያላቸው፡፡ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ግዥው ከ200000 /ሁለት መቶ ሽህ ብር/ በላይ ለሆነ እቃ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ተመዝጋቢ የሆኑ
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎቱ 300(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት በሆስፒታል ግቢ በመቅረብ ከዛሬ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15(አስራ አምስት) ቀን ውስጥ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጧት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4:30 ይከፈታል፡፡ በተጠቀሰው ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ መጫረቻ ሰነድ ላይ ሲሞሉ ለሁሉም ሎት ቫትን ወይም TOT ጨምሮ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለሁሉም ሎቶች የውለታ ማስከበሪያ በመመሪያው መሰረት ውል ይወስዳሉ።
- ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ከጨረታው ሰነዱ ጋር አብሮ በቀረበው የጨረታ መመሪያ መሰረት ተገዥ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ንብረቶችን መረካከቢያ ቦታ ሆስፒታል ግቢ ይሆናል፡፡ ሆ/ሉ ቫት ሰብሳቢ መሆኑን እናሳውቃለን።
- የጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 40 ቀን
- ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች በሚከፈትበት ቀን ቢኖሩም ባይኖሩም ከመከፈት የሚያስተጓጉል ነገር አይኖርም።
- የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም በበዓል ቀን የሚሆን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 033 241 50 05/ደውለው ይጠይቁን
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-08-12
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጧት 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-12 10:30
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጧት 4፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: Boru Meda General Hospital
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Jul 28, 2026)
- Posted at: 2026-07-28T08:29:46.000Z