Oromia

የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለበጀት መ/ቤቶች የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በስራ ዘርፉ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ “VAT 15%” ተመዝጋቢ የሆናችሁ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር “TIN” ያላችሁ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ። ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ11ኛ ቀን ጨረታው የሚከፈትበት ይሆናል።

11ኛው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም ካላንደር የሚዘጋው ቀን ከሆነ በቀጠይ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

የጨረታውን ሰነድ በአካል በመቅረብ ዝርዝር መጠይቆችን የያዘውን ሰነድ በማይመለስ በ500 ብር በካሽ በመክፈል መግዛጽ ይችላሉ።

አድራሻ፡- ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ 78 ኪሎ ሜትር ሸኖ ከተማ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910913798/በመደወል ጠይቆ መረዳት ይቻላል።

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-07
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-08-08 17:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ11ኛ ቀን ጨረታው የሚከፈትበት ይሆናል
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: North Shewa Zone Kembebit Woreda Finance and Economic Development Bureau
  • Buyer address: ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ 78 ኪሎ ሜትር ሸኖ ከተማ
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jul 28, 2026)
  • Posted at: 2026-07-28T09:03:23.000Z
← Back to all tenders