Oromia

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 የተለያዩ የኦክስጅን ማምራቻ ማሽን የመለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 ባጀት ዘመን በአድስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ የኦክስጅን መምራቻ ማሽን የመለዋወጫ ዕቃዎችን

1. KAESER COMPRESSOR (S.No :- 2331 Model No :- ASD 60T),

2. PSA OXYGEN GERATOR (S.no:- 2820128-1 MODEL NO :- As-] (600)

3. RIX Booster spare part kit, S.No :- 15272 Model No:- 2v3B-4.1V- PlC በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዘት ይፈልጋል።

በጨረታው ለመሳታፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

1ኛ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የተደሰ ህገዊ የንግድ ፈቃድ ያለቸው እና የዘመኑን የ 2018 ግብር የከፈሉ።

2ኛ ተጫራቾቹ በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።

3ኛ በገንዘብና እኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡና የታደሰውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።

4ኛ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጫረታ ማሰከበሪያ በባንክ የተረጋገጠለት የኦክስጅን መምራቻ ማሽን የመለዋወጫ ዕቃዎችን ግዢ (CPO) ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ) ብር እና 10,000 (አሥር ሺህ) ብር ማቅረብ የሚችሉ።

5ኛ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጫማሪ እሰት ታክስ (VAT) ጋር መሆኑን መግለፅ አለባቸው።

6ኛ የጫረታ ተሰታፍዎች የሚያቀርቡት የጫረታ ሰነድ ዋናውን ና ፎቶ ኮፒውን በመለየት በተለያየ ፖስታ ተሽጎ ነጆ አጣቃላይ ሆስፒታል ውስጥ በተዘገጀው የጨረታ ሣጥን ማስገበት ይኖርባታል።

7ኛ ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ዕቃውን ነጆ አጣቃለይ ሆስፒታል ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ በመቅረብ በባለ ሙያ ታይቶ ርክክብ የሚፈጸም ይሆናል።

8ኛ የሚገዙ ዕቃዎች በተሰጠው እስፔስፍኬሽን መሰረት ከልቀረቡና ማንኛውን ዓይነት ስህተት ቢፈጠር ሃለፍነቱ የአቅራቢው ድርጅት ይሆናል።

9ኛ የሚቀርበው ሰነድ ድልስ ሰረዝ መኖር የለበትም ።

10ኛ ተጫራቾች የጫራታ ሠነዶችን ይህ መስታዋቂያ በአዲስ ዘመን ገዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሃያ የሥራ ቀናቶች ውስጥ ከነጆ አጠቃላይ ሆሰፒታል የማይመለስ 100 (መቶ) ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ ።

11ኛ ጨረታው የሚከፈተው ከሃያ የሥራ ቀን በኃላ በማግስቱ በ3:00 ተዘግቶ ተወዳደርዎቸ ወይም ሕጋዊ ዊክልና በላቸው ሰዎች አጠገብ በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።

12ኛ ተጫራቾች በተጠቀሰው ሳዓት ባይገኙም ጫረታው በሳዓቱ የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።

13ኛ ማንኛውም ተጫራች ለሚያቀርበው መሣሪየ ብራንድና ማርኩን ግልጽ አድርጎ በሠነድ አያይዞ ማቅረብ አለበት።

14ኛ እንደ አስፈለግነቱ ከተጫራቶቹ አሸናፍ የሆኑ ጋር የውል ስምምነት እስከ ሰኔ 30/2019 ልቆይ ይችላል።

15ኛ በጫራታው ያሸነፈው ተጫራች የ ጫራታውን ግዴታ ባይወጣ ለውል ማስከበሪያ 10% ያስያዘውን ገንዘብ ለሆስፒታሉ ገቢ ይሆናል።

16ኛ ጫረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብታችን የተጠበቀ መሆኑን እንገለፃለን።

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0930076418,093076419

በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-08-20
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ከሃያ የሥራ ቀን በኃላ በማግስቱ በ3:00
  • Bid opening: 2026-08-20 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ከሃያ የሥራ ቀን በኃላ በማግስቱ በ4:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Nejo General Hospital
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Jul 28, 2026)
  • Posted at: 2026-07-28T09:14:42.000Z
← Back to all tenders