External audit and assurance

ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማኅበር የ2018 በጀት ዓመት ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Description

ማስታወቂያ

ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማኅበር በበጎ አድራጎት ስራ ላይ የተሰማራ ሃገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው። በአሁኑ ወቅት የ2018 በጀት ዓመት ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። ስለሆነም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ አዲተሮች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ መ/ቤት በመገኘት የስራውን መጠን በመመልከት የሚያስከፍሉትን የገንዘብ የማስረከቢያ ቀን በመግለጽ መወዳደር ይችላሉ።

አድራሻችን የካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ልዩ ቦታው ሾላ ገበያ ፖሊስ መምሪያ ፊት ለፊት እልፍ ጸጋ ህንጻ

4ተኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ +251976533333

ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-01
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-08-01 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Debre Quskwam Charity Organization
  • Published on: Addis Zemen (Jul 28, 2026)
  • Posted at: 2026-07-28T10:38:10.000Z
← Back to all tenders