External audit and assurance

አድቮኬትስ ኢትዮጵያ የ2018 ዓ.ም በጀት መዝጊያ አመታዊ ኦዲት እንዲደረግለት የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

Description

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

አድቮኬትስ ኢትዮጵያ የ2018 ዓ.ም በጀት መዝጊያ አመታዊ ኦዲት እንዲደረግለት የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት ተወዳዳሪዎች አስፈላጊውን በሟሟላት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሰነዶቻቸውን ለተቋማችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

በዚህም መሰረት ፦

  • የተፈቀደለት ኦዲተር /ሰነድ ያለው/
  • 3 ዓመት የሰራና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው
  • የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያሟላ
  • የታደሰ የሞያ ፈቃድ ያሟላ
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የንግድ ምዝገባ ፈቃድ ያሟላ እና ተያያዥ ህጎች እና መመሪያዎችን በሚጠብቅ መስኩ ሰነዶች ተሞልቶ መቅረብ አለበት።
  • ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈስግዎ በአድራሻ ፦ ኢሜል [email protected] 
  • እና ስልክ ቁጥር+251956113939 ወይም +251 964348789 እንዲጠቀሙ እናሳውቃለን።

አድቮኬትስ ኢትዮጵያ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-07
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-08-07 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Advocates Ethiopia
  • Published on: Addis Zemen (Jul 28, 2026)
  • Posted at: 2026-07-28T11:45:16.000Z
← Back to all tenders