Disposal, scrap and surplus sales

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አር/ወረዳ የሳንጃ ሆስፒታል እስቶር ዉስጥ የሚገኙ ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አር/ወረዳ የሳንጃ ሆስፒታል እስቶር ዉስጥ የሚገኙ ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ

  • ሎት 1. ያገለገለ የመኪና ጎማ፣
  • ሎት 2. ያገለገለ የብረት በርሚል፣
  • ሎት 3. የተቆራረጡ ቆርቆሮዎች፣
  • ሎት 4. ያገለገሉ ወንበሮች፣
  • ሎት 5. ያገለገሉ አልጋዎች፣
  • ሎት 6. ያገለገሉ የውሃ የመጸዳጃ ቤት ሲንክ
  • ሎት 7. ያገለገለ የመኪና ባትሪ፣
  • ሎት 8. ዲቫይደር፣
  • ሎት 9. ጋቶ እና
  • ሎት 10. የጣራ ቬንትሌተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።

  1. ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
  2. መነሻ ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
  3. የእቃ አይነቶችንና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሳንጃ ሆስፒታል ግ/ፋ/ን/አስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 15 ማግኘት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ማለትም በአማርኛ የተተረጎመ (ሲፒኦ) ወይም በሆስፒታሉ ገንዘብ ያዥ መሂ 1 ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው ከሐምሌ 20/2018 ዓ.ም እስከ ነሀሴ 4/2018 ዓ.ም ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በጋዜጣ ይቆያል።
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም በአንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋና እና ኮፒ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ቢሮ ቁጥር 15 ሳንጃ ሆስፒታል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ነሀሴ 5/2018 ዓ.ም ድረስ ማስገባት ይችላሉ።
  8. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙም ባይገኙም የጨረታ ክፈታ ስርዓቱን እያስተጓጉለዉም። የሚከፈትበት ቀን በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  9. ጨረታዉ የሚወዳደረው በጠቅላላ ድምር ነዉ።
  10. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ካለው ግልጽ የሆነ ፊርማ መኖር አለበት።
  11. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
  12. የዕቃዎች ርክክብ የሚፈፀመዉ ታች አርማጭሆ ሳንጃ ወረዳ ሆስፒታል ግቢ ዉስጥ ነዉ።
  13. የጨረታው አሸናፊ አጠቃላይ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ ሲሆን ዕቃዉን መዉሰድ ይችላል።
  14. የትራንስፖርትና የጫኝ አዉራጅ ሒሳብ በተጫራቾች ይሸፈናል።
  15. ስለ ጨረታ ዝርዝር መረጃ ሳንጃ ሆስፒታል ግ/ፋ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 15 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 09 18 19 85 68 09 34 62 3267 መደወል ይችላሉ።

ሳንጃ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-08-11
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ነሀሴ 5/2018 ዓ.ም
  • Bid opening: 2026-08-11 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Sanja Hospital
  • Bid bond: ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ማለትም በአማርኛ የተተረጎመ (ሲፒኦ) ወይም በሆስፒታሉ ገንዘብ ያዥ መሂ 1 ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published on: Be'kur (Jul 27, 2026)
  • Posted at: 2026-07-29T06:59:44.000Z
← Back to all tenders