External audit and assurance
የአውራ አምባ ማህበረሰብ አዲስ ምዕራፍ ባህሪና ልማት ግንባታ ሁለገብ ማህበር ከሀምሌ 01/2017 ዓ.ም. ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የ 1 ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
Description
የኦዲት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የአውራ አምባ ማህበረሰብ አዲስ ምዕራፍ ባህሪና ልማት ግንባታ ሁለገብ ማህበር ከሀምሌ 01/2017 ዓ.ም ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የ 1 ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።
ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች
1. የታደስ የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት
2. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከታች በተቀመጠው አድራሻ በኤንቨሎፕ በታሸገ የመወዳደሪያ ሰነድ የምታስረክቡበትን ዋጋ እና የምታስረክቡበትን ጊዜ ጠቅሳችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
አድራሻ፡- አዲስ አበባ፣ ክ/ከተማ ለሚኩራ፣ ወረዳ 10 ሰሚት 72 (30 ሜትር የትራፊክ መብራቱ ፊት ለፊት) የሂሳብ መጠንና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን ለምትፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስልክ አድራሻዎች በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ።
ስልክ ቁጥር፡- +251 95 599 1544/ +251 97 314 6398/+251 91 250 5075
የአውራ አምባ ማህበረሰብ አዲስ ምዕራፍ ባህሪና
ልማት ግንባታ ሁለገብ ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-08-05
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-08-05 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የአውራ አምባ ማህበረሰብ አዲስ ምዕራፍ ባህሪና ልማት ግንባታ ሁለገብ ማህበር
- Published on: Addis Zemen (Jul 29, 2026)
- Posted at: 2026-07-29T11:28:58.000Z