Oromia

የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

የእቃዎቹ አይነትና የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ) መጠን

  • ሎት 1፡- የጽህፈትና የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ ብር 15,000)
  • ሎት 2፡- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ማስያዝ ያለባቸው የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ ብር 15,000)
  • ሎት 3፡- የግንባታ እቃዎች ማስያዝ ያለባቸው የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ ብር 15,000)
  • ሎት 4፡- የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ ብር 15,000)
  • ሎት 5፡- የመኪና፣ የሞተርሳይክሎች እና የማሽነሪ ጎማዎች (ሲፒኦ ብር 15,000)
  • ሎት 6፡- የተለያዩ የቢሮ እቃዎች |ፈርኒቸሮች (ሲፒኦ ብር 15,000)
  • ሎት 7፡- የዳቦ ስንዴ(የሀገር ውስጥ ስንዴ) (ሲፒኦ ብር 15,000)
  • ሎት 8፡- የአዳራሽ ወንበር (ተንቀሳቃሽ ያልሆነ) (Auditorium Chair)(ሲፒኦ ብር 15,000)

የመወዳደሪያ መስፈርቶች

  1. በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸውና የ2018/19 ዓ.ም የስራ ዘመን ፍቃዳቸውን ያደሱ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡ ቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የቫት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ከዚህ በላይ በተመለከተው መሠረት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ተጫርተው የሚያሸንፉትን እቃ ወይም እቃዎች በራሳቸው የትራንስፖርት ወጪ እስከ አጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ ማምጣት ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ቁጥር 7 መውሰድ ይችላሉ።
  6. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የሥራ ቀናት የሚቆይ ይሆናል።
  7. የጨረታው ሳጥን የሚዘጋው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ላይ ይዘጋል። በ16ኛው ቀን በ 9፡00 ሰዓት ላይ ተወዳዳሪዎች ወይም ተወካዮች ባሉበት የሚከፈት ይሆናል።
  8. ማንኛውም ተወዳዳሪ ማቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ነው።
  9. መ/ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

ለበለጠ መረጃ: 0903554646/ 0917001126/ 0967657258 መደወል ይችላሉ።

የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-15
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ሳጥን የሚዘጋው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-17 15:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Agaro City Administration Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 15,000 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jul 30, 2026)
  • Posted at: 2026-07-30T10:09:54.000Z
← Back to all tenders