Oromia

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የም ሰ/ሐ/ዞን የባቢሌ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ 2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የተላያዩ ቋሚ እቃ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የም ሰ/ሐ/ዞን የባቢሌ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ 2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የተላያዩ ቋሚ እቃ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የጨረታው መስፈርት-

1. ተጫራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ ወረቀት ያላቸውና የዘመኑን ግብር ያጠናቀቁ ወይም ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ኪሊራንስ፤ እንዲሁም የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ የምስከር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2.ተጫራቾች የጽህፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የተላያዩ ቋሚ ዕቃ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የሚገልጽ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው።

3. ተጫራቾች የተለያዩ የጨረታ ዕቃዎችን ዝርዝር የሚገልጽ የጨረታውን ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን 23/11/2018 ጀምሮ በተከታታይ አስራ አምስት (15) ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ ከባቢሌ ወረዳ ገ/ጽ/ቤ ት የማይመለስ ብር 1,000.00 በመክፈል ጨረታውን ሰነድ መግዛ ት ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ አጠቃላይ ሰነድ ቢድ ቦንድ ብር 20,000.00 ባንክ የተረጋገጠ CPO ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም በማይክሮ የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው መስሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅ ናልና ፎ ቶ ኮፒ በሰም በታ ሸገ ኢንቨሎ ፕ በማሸግ በባቢሌ ወረዳ ገ/ፅ/ቤት በተዘጋጀ ው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የጨረታውን ሰነድ እስከ ነሐሴ 11/12/2018 ቀኑ 6፡00 ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እና ጨረታው በ 8/12/2018 ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን በ 8/12/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎታቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

6.የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈውን ዕቃ በሚደረገው ስምምነት መሰረት በራሱ ትራንስፖርት እስከ ባቢሌ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቻዋል፡፡

7. ተጫራቾች ጨረታ በሚከፈትበት ቀን በጨረታው ውስጥ የተጠቀሱትን የኮምፒውተር ቀለም፣ ኮምፒውተር ወረቀት፣ ፎቶ ኮፒ ቀለም፣ ደምብ ልብስ ስኪሪፕቶ የወንድና የሴት ጫማ እና ባለወንፊት ማቴሪያል ወንበር ዓይነት ለናሙና አንድ አንድ ፍሬ ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡

8. የጨረታው ሰነድ ስርዝ ድልዝ ያለው ከሆነ ከጨረታ ውጪ ይሆናል፡፡

9. ተጫራቾች የገዙት እያንዳንዱ ሰነድ ገጽ ላይ ማህተምና ፊርማ ማድረግ አለባቸው።

10. ተጫራቾች ስለሚያቀርቡት እቃ የጥራት ደረጃ ጥራቱ ከሐገር ውስጥ ጥራት ደረጃ የተረጋገጠ መሆን አለባቸው፡፡

11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

ማሳሰቢያ፡ መስሪያ ቤቱ አሸናፊውን ለመለየት በጥቅል ወይም በእያንዳንዱ ዋጋ ላይ ተመስርቶ ሊያወዳድር ይችላል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር- 0938-56 26 98 / 0913-51 29 52 / 0912 390 968

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የም ሰ/ሐ/ዞን የባቢሌ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-14
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-08-14 14:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Babile Woreda Finance and Economic Development Office
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 1,000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jul 31, 2026)
  • Posted at: 2026-07-31T07:38:04.000Z
← Back to all tenders