External audit and assurance

የኢትዮጵያ ኢንዶክሪኖሎጂና እና ሜታቦሊዝም ማህበር የማህበሩን አመታዊ የሂሳብ ሪፖርት (አዲት) ከ 2026 በጀት ዓመት ጀምሮ ለተከታታይ 3 ዓመት የሚቆይ ስራ እንዲሰራለት ይፈልጋል

Description

ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት (ኦዲት) የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኢንዶክሪኖሎጂና እና ሜታቦሊዝም ማህበር የማህበሩን አመታዊ የሂሳብ ሪፖርት (አዲት) ከ 2026 በጀት ዓመት ጀምሮ ለተከታታይ 3 ዓመት የሚቆይ ስራ እንዲሰራለት ይፈልጋል።

ስለሆነም በዘርፉ ያሉ ህጋዊ የሆነ የታደሰ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀን ድረስ ጠመንጃ ያዥ በሚገኘው ሙጂብ ህንጻ 8ተኛ ፎቅ ጨረታውን በአካል ማስገባት ይችላሉ።

ስልክ ቁጥር፡- +251908009900/ +251927203473
ኢ-ሜይል: [email protected] 
የኢትዮጵያ ኢንዶክሪኖሎጂና እና
ሜታቦሊዝም ማህበር

 


Tender details

  • Deadline: 2026-08-06
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀን ድረስ
  • Bid opening: 2026-08-06 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Endocrinology & Metabolism Association
  • Buyer address: ጠመንጃ ያዥ በሚገኘው ሙጂብ ህንጻ 8ተኛ ፎቅ
  • Published on: Addis Zemen (Jul 31, 2026)
  • Posted at: 2026-07-31T08:04:13.000Z
← Back to all tenders